አቦል ቴሌቪዥን

አቦል ቲቪ ለኢትዮጵያዊያን ተመልካቾች በሃገራችን የኪነጥበብ ባለሙያዎች ተዘጋጅተው የቀረቡ የተለያየ ይዘት ያላቸው ሃገርኛ ተከታታይ ድራማዎች፣ የፍቅር ፊልሞች፣ ኮሜዲዎች፣ ሙዚቃዊ  እና ጥናታዊ ፊልሞች እንዲሁም የተለያዩ ሪያሊቲ ሾዎች ለ24 ሰዓት የሚተላለፉበት ምርጥ የመዝናኛ የቴሌቪዥን ቻናል ነው፡፡ ይህን ቻናል ማግኘት የሚቻለው በዲኤስቲቪ ሜዳ፣ ሜዳ ፕላስ፣ እና ፕሪሚየም ፓኬጆች ላይ ብቻ ነው፡፡

በፕሮዲውሰሮች የሚቀርቡ ፕሮፖዛሎች

ያስገቡ  

አጭር መግለጫዎን ክፈቱት

ይህ መንገድ ባሁን ሰአት እየተቀበለ አይደለም

Submit an Idea